በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ስለተቀሰቀሰው ግጭት እስካሁን የምናውቀው - BBC News አማርኛ
በያዝነው ሳምንት ደግሞ ማክሰኞ መስከረም 12/2019 ዓ. ም. በትግራይ አላማጣ ከተማ አካባቢ በተፈጸሙ ተከታታይ የድሮን እና የአውሮፕላን ጥቃቶች ቢያንስ 14 ሰዎች መገደላቸውን እና ሌሎች በርካቶች መቁሰላቸውን የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሞገስ ሽፈራው ለቢቢሲ ተናግረዋል።
BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟
你已经看完了。
