跳到正文
FeedAtom
登录

BBC News Amharic

BBC News Amharic报道的每条新闻,按来源相互佐证的程度排序。

访问BBC News Amharic

这是通用信息流,没有按你的偏好调整。 登录以定制你的信息流

ቀይ መስቀል የአየር መንገድ ሠራተኞች እና የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎችን ጨምሮ 161 ሰዎችን ከትግራይ ማስወጣቱን አስታወቀ - BBC News አማርኛ

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ግጭት ካለበት የትግራይ ክልል "161 ሰዎችን" ወደ ሌላ ሥፍራ ማዘዋወሩን አስታወቀ።

BBC News Amharic2 个来源阅读 1 分钟

በጦርነቱ ተጎድተው በኮረም፣ አላማጣ እና ሽረ ሆስፒታሎች የታከሙ ሰዎች ቁጥር 720 እንደሚደርስ ኤምኤስኤፍ ገለጸ - BBC News አማርኛ

በጦርነቱ ተጎድተው በኮረም፣ አላማጣ እና ሽረ ሆስፒታሎች የታከሙ ሰዎች ቁጥር 720 እንደሚደርስ ኤምኤስኤፍ ገለጸ

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

በበርሊን ማራቶን ጉዳት ስላጋጠማት አትሌት ትዕግሥት አሰፋ አሰልጣኟ ምን አሉ? - BBC News አማርኛ

ቢቢሲ ያነጋራቸው አሰልጣኟ ገመዶ ደደፎ በውድድሩ የዓለም ክብረ ወሰንን ለማሻሻል በማለም እየሮጠች በነበረበት ወቅት በቀኝ እግሯ ጅማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዳጋጠማት ተናግረዋል።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

ተቋርጦ የነበረው የኮምቦቻ በረራ ቢጀመርም በላሊበላ በረራ አለመኖሩን ነዋሪዎች ገለጹ - BBC News አማርኛ

ዛሬ መስከረም 19፣ 2019 ዓ. ም. ወደ ኮምቦልቻ የሚደረግ በረራ ተቋርጦ የነበረ ቢሆንም ከሰዓት ላይ ዳግመኛ መጀመሩን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሁለት የከተማው ነዋሪዎች ገለጹ።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ጦርነት ሊሰፋ ይችላል በሚል ስጋት ውስጥ የሚገኙት የትግራይ ነዋሪዎች - BBC News አማርኛ

በትግራይ ለሁለት ዓመት በተካሄደው እና በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተፈረመው የሰላም ስምምነት በተቋጨው ጦርነት ከ600,000 በላይ ሰዎች መሞታቸው ይገመታል።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ሐሙስ ከሰዓት ከመኖሪያ ቤታቸው መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው አረጋገጡ - BBC News አማርኛ

ሌ/ጄነራል የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተከትሎ የተቋቋመውን እና ለሁለት ዓመት የቆየውን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ከአቶ ጌታቸው ረዳ ተረክበው ለአንድ ዓመት ከመሩ በኋላ ሥልጣናቸው ለተጨማሪ ዓመት መራዘሙን ተከትሎ በህወሓት መሪዎች አስተዳደራቸው እንዲፈርስ መደረጉ ይታወሳል።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ስለተቀሰቀሰው ግጭት እስካሁን የምናውቀው - BBC News አማርኛ

በያዝነው ሳምንት ደግሞ ማክሰኞ መስከረም 12/2019 ዓ. ም. በትግራይ አላማጣ ከተማ አካባቢ በተፈጸሙ ተከታታይ የድሮን እና የአውሮፕላን ጥቃቶች ቢያንስ 14 ሰዎች መገደላቸውን እና ሌሎች በርካቶች መቁሰላቸውን የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሞገስ ሽፈራው ለቢቢሲ ተናግረዋል።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

ኢትዮጵያ "የውጭ ጣልቃ ገብነቶች ቢኖሩም ተቆጥባ እንደቆየች" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ተናገሩ - BBC News አማርኛ

ኢትዮጵያ "የውጭ ጣልቃ ገብነቶች" ቢኖሩም እንኳን "በከፍተኛ ሁኔታ ተቆጥባ" እንደቆየች እና ከጎረቤት አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት "እንዳሻሻለች" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥሴ ተናገሩ።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሸን ሊቀ መንበር የሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቁ - BBC News አማርኛ

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ውጥረት እና ወታደራዊ መካረር "እጅግ እንዳሳሰባቸው" ገለጹ።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

በአዲስ አበባ ተማሪዎችን ከፍተኛ ክፍያ ከሚጠይቁት ትምህርት ቤቶች መካከል ሦስቱ - BBC News አማርኛ

በአዲስ አበባ ከሚገኙ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች አንዱ የሆነው ኢንተርናሽናል ኮሙዩኒቲ ስኩል (ICS Addis)፣ ለ2026/27 የትምህርት ዓመት እንደ ተማሪው የትምህርት ደረጃ የተለያየ የዓመት ክፍያ ይፋ አድርጓል።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

አሜሪካ የኢትዮጵያን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ማንሳቷን ተግባራዊ ስታደርግ፣ በኤርትራ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አነሳች - BBC News አማርኛ

ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአገር መከላከያ ንግድ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የቆየው የጦር መሳሪያ እንደሚነሳ ካሳወቀ በኋላ ውሳኔው ከመስከረም 8/2019 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑን ይፋ ሆኗል።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

በአበሽጌ ወረዳ በርካቶች የተገደሉበት እና የታገቱበት ጥቃት እንዴት እና በማን ተፈጸመ? - BBC News አማርኛ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ውስጥ ሰኞ ዕለት በተፈፀመ ጥቃት ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለፁ።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

ኤርትራ ፡ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ለ25 ዓመታት ያሰሯቸው የትግል ጓዶቻቸው የት ናቸው? ጥያቄያቸውስ ምን ነበር? - BBC News አማርኛ

ከ25 ዓመታት በኋላ አሁንም መልስ ያላገኘው ዋነኛው ጥያቄ ግን "እነዚህ ሰዎች የት ናቸው? ምን ደረሰባቸው? እና ለምን ወደ ፍርድ ቤት አልቀረቡም?" የሚለውን ነው።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

ኃይሌ ገብረሥላሴ ናይሮቢ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አዘጋጅ ሆና መመረጧን "አስደናቂ ዜና" ሲል አሞካሸ - BBC News አማርኛ

የምስሉ መግለጫ, ኃይሌ ገብረሥላሴ እአአ በ1996 በአቴንስ እንዲሁም በ2000 በሲድኒ በተካሔዱ ኦለምፒኮች በ10,000 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፏል

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

"ማንም እየሰማን አይደለም" ፡ ፍትሕ የተጠሙ የፆታዊ ጥቃት ሰለባዎች አቤቱታ እና የፍትሕ ሚኒስቴር ምላሽ - BBC News አማርኛ

ባለፈው ዓመት ብቻ ከ12 ሺህ በላይ ጉዳዮች መጥተዋል

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

ተመሳሳይ ክስ ቀርቦባቸው የተፈቱ እና ያልተፈቱ እስረኞች ሁኔታ ከሕግ እና ከአገራዊ ምክክሩ አንጻር እንዴት ይታያል? በክርክር ላይ ያሉ ተከሳሾች ክሳቸው እንዲቋረጥ መጠየቅ ይጠበቅባቸዋል? በአገራዊ ምክክሩስ ምን ምክረ-ሃሳብ ቀረበ? - BBC News አማርኛ

ኢሰመኮ፣ ከ600 በላይ እስረኞች የተፈቱት፣ ጉዳያቸው "በልዩ ሁኔታ እንዲታይላቸው" በኮሚሽኑ በኩል ለመንግሥት ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ እንደሆነ አስታውቋል።

BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟

    Cookie

    我们不用 Cookie 统计访问。会设置 Cookie 的分析工具,只在您允许后才运行。