በምዕራብ ወለጋ ስለተቃጠሉት ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ቢቢሲ በሳተላይት ምሥሎች ያደረገው ማጣራት ምን ያሳያል? - BBC News አማርኛ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጊምቢ ከተማ አቅራቢያ ታጣቂዎች አደረሱት በተባለ ጥቃት ከዘጠኝ ያላነሱ ነዳጅ ጫኝ ከባድ ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል መቃጠላቸውን ቢቢሲ ከምንጮች እና ከሳተላይት ምሥል አረጋገጠ።
BBC News Amharic1 个来源阅读 1 分钟归档于2026年9月12日
