በአዲስ አበባ ተማሪዎችን ከፍተኛ ክፍያ ከሚጠይቁት ትምህርት ቤቶች መካከል ሦስቱ - BBC News አማርኛ
በአዲስ አበባ ከሚገኙ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች አንዱ የሆነው ኢንተርናሽናል ኮሙዩኒቲ ስኩል (ICS Addis)፣ ለ2026/27 የትምህርት ዓመት እንደ ተማሪው የትምህርት ደረጃ የተለያየ የዓመት ክፍያ ይፋ አድርጓል።
BBC News Amharic1 source1 min readFiled September 21, 2026
