ኢትዮጵያ "የውጭ ጣልቃ ገብነቶች ቢኖሩም ተቆጥባ እንደቆየች" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ተናገሩ - BBC News አማርኛ
ኢትዮጵያ "የውጭ ጣልቃ ገብነቶች" ቢኖሩም እንኳን "በከፍተኛ ሁኔታ ተቆጥባ" እንደቆየች እና ከጎረቤት አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት "እንዳሻሻለች" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥሴ ተናገሩ።
BBC News Amharic1 source1 min readFiled September 24, 2026
