አሜሪካ የኢትዮጵያን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ማንሳቷን ተግባራዊ ስታደርግ፣ በኤርትራ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አነሳች - BBC News አማርኛ
ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአገር መከላከያ ንግድ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የቆየው የጦር መሳሪያ እንደሚነሳ ካሳወቀ በኋላ ውሳኔው ከመስከረም 8/2019 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑን ይፋ ሆኗል።
BBC News Amharic1 source1 min readFiled September 19, 2026
